Hallo! Tracked shipping to Netherlands with Delivery Duty Paid for just €7 

Ship to
Netherlands
0
  • argentina
  • chile
  • colombia
  • españa
  • méxico
  • perú
  • estados unidos
  • internacional

Select your country

Americas

Europe

Rest of the world

portada ኤርትሮ - ኢትዮጵያ: ከመጋረጃው በስተጀር&#47 (in Amárico)
Type
Physical Book
Publisher
Language
Amárico
Pages
560
Format
Paperback
Dimensions
21.6x14x2.9 cm
ISBN13
9789994475209

ኤርትሮ - ኢትዮጵያ: ከመጋረጃው በስተጀር&#47 (in Amárico)

Teclemicael, Tsegai (Author) · Publishdrive · Paperback

ኤርትሮ - ኢትዮጵያ: ከመጋረጃው በስተጀር&#47 (in Amárico) - Teclemicael, Tsegai

New Book Imported to Netherlands
Delivery: 01 Oct - 05 Oct Shipping: 6 to 7 business days.
€ 24,32
Import costs and 9% BTW included in the price ✅
€ 24,32

Synopsis "ኤርትሮ - ኢትዮጵያ: ከመጋረጃው በስተጀር&#47 (in Amárico)"

ይህ መጽሓፍ፥ በኣንድ በኩል የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ከምዕራባዉያን በተለይ ከተባበሩት መንግስታት ኣሜሪካ ልኣላውነቱን የሚጋፋ ተጽእኖ በሚወርድበት ባለው ባሁኑ ሰኣት፥ በሌላ በኩል ደግሞ የኤርትራ ህዝብ ላለፉት 20 ዓመታት በተባበሩት መንግስታት ኣሜሪካና ምዕራባውያን ኣገሮች ይወርድበት የነበረውን ጫናና ፍትሃዊ ያልሆነ የጸጥታው ምክር ቤትን ማዕቀብ 1907/2009 ተቛቑሞ ልኣላውነቱንና ነጻነቱን በማያወላውል መንገድ ማረጋገጡን፥ የኢትዮጵያ ህዝብ፥ በተለይ ሊሂቃኑ ተገንዝበው በኣርኣያነት በሚጠቕሱበት ባሉት ባሁኑ ወቅት ለኣንባብያን መቅረቡ፥ ኢትዮጵያውያን በኤርትራ ህዝብና መንግስት ላይ ኣዳብሮውት ባሉት ኣዎንታዊ ንቃተ ህሊና ትንሽ ድርሻ ይኖረዋል ብየ ኣምናሎህ።ይህን መጽሓፍ፥ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ኣመራር በኤርትራ ህዝብ የትግል ሂደት ውስጥ ጣልቃ በመግባት ይጠነስሳቸው የነበሩትን ሴራዎችና ያለ ኣቅሙ ይፈጽማቸው የነበሩትን ትንኮሳዎች፥ ህዝባዊ ግንባር፥ በልቦናና በሆደ ሰፊነት ችሎ ባካሄደው ከባድ ጦርነት ነጻነቱን ከመጉናጸፉ ባሻገር፥ ከፍተኛ መስዋእትነት በመክፈል የኢትዮጵያን ህዝብ ከደርግ ጨቋኝ ስርዓት ነጻ በማውጣት ወሳኝና የኣንበሳ ድርሻ ያበረከተ መሆኑን የሚያጉላ ነአ። ስለ ሆነም፥ በሁለቱም ኣገራት መካከል ለ30 ዓመታት የዘለቀው ጦርነት፥ በኤርትራ ህዝብ ላይ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይም ከፍተኛ የሰው እልቂትና የንብረት ውድመት ያስከተለና ታሪኩም በመስተ-ጋብር የተሳሰረ ስለሆነ፥ የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያውቀው ይገባል ከሚል እምነት፥ " ኤርትሮ - ኢትዮጵያ፥ ከመጋረጃው በስተጀርባ" በሚል ርእስ መጽሓፉን ወደ ኣማርኛ ተርጉሜዋሎህ። ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ፥ ከምስረታው ጀምሮ፥ "ለኤርትራ ነጻነት ዘብ የቆምኩና የተከራከርኩ ነኝ" በማለት፥ የኤርትራውያንን ቀልብ ለማማለል ብዙ ጥሯል። በተ

Customers reviews

Frequently Asked Questions about the Book

All books in our catalog are Original.
The book is written in Amárico.
The binding of this edition is Paperback.

Questions and Answers about the Book

Do you have a question about the book? Login to be able to add your own question.

Opinions about Bookdelivery

More customer reviews