Hallo! Tracked shipping to Netherlands with Delivery Duty Paid for just €7 

Ship to
Netherlands
0
  • argentina
  • chile
  • colombia
  • españa
  • méxico
  • perú
  • estados unidos
  • internacional

Select your country

Americas

Europe

Rest of the world

portada ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ: ከንጉሥ ዘርአ &#48 (in Amárico)
Type
Physical Book
Language
Amárico
Pages
112
Format
Paperback
Dimensions
22.9x15.2x0.7 cm
Weight
0.18 kg.
ISBN13
9781599073224

ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ: ከንጉሥ ዘርአ &#48 (in Amárico)

&#4 አየናቸው (Author) · Tsehai Publishers · Paperback

ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ: ከንጉሥ ዘርአ &#48 (in Amárico) - አየናቸው, &#4

Cheaper New Book Imported to Netherlands
Delivery: 01 Oct - 08 Oct Shipping: 16 to 20 business days.
€ 36,29
Faster New Book Imported to Netherlands
Delivery: 24 Sep - 01 Oct Shipping: 11 to 15 business days.
€ 40,95
Import costs and 9% BTW included in the price ✅
€ 36,29

Synopsis "ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ: ከንጉሥ ዘርአ &#48 (in Amárico)"

የኢትዮጵያ ታሪከ ነገሥት ዋንኛው ዓላማ የንጉሡን ጀግነነት መግለጽ ነው። ነገሥታት መንግሥታቸውንና ህዝባቸውን ለመታደግ ራሳቸውን በጀግነነት ለመሰዋት ግንባር ቀደም መሆናቸውንም ለማሳየት የተቀመረ የታሪክ ሰነድ ነው። ታሪክ ጸሐፊው ንጉሡ ሕዝቡንና የግዛቱን አስተዳደር ሁኔታ በተመለከተ በወገንተኝነት ያንጸባርቅበታል። የንጉሡን ወገን አጋኖ ቢያቀርብም የዘመኑን የታሪክ ክዋኔ በማቅረብ ረገድ ከታሪከ ነገሥት የተሻለ ሰነድ አይገኝም። ለዚህም ነው ለኢትዮጵያ የመካከለኛው ዘመን አብይ የታሪክ ምንጭ ሆኖ የቆየው። የ1893 (እ.ኤ.አ.) የንጉሥ ዘርአ ያቆብና የንጉሥ በእደ ማርያም እና በ1894 (እ.ኤ.አ.) የንጉሥ እስክንድር፣ንጉሥ አምደ ጽዮንና የንጉሥ ናኦድ ታሪክ የፈረንሳይኛ ትርጉም ብዙ ስሕተት ያለበትና ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ የቆየ በመሆኑና የጀርመኑ የታሪክ ነገሥት አርትኦት ለኢትዮጵያውን ተደራሽ ባለመሆኑ ምክንያት ነው። በተለየም ኢትዮጵያዊን አንባቢዎች ከታሪካቸው ምንጭ ጋር በቀላሉ እንዲተዋወቁ ማድረግ በማስፈለጉም ነው። ለዚህ ትርጉም ሥራ ሦስት አበይት የታሪክ ነገሥት ቅጂዎችን ተጠቅመናል። እነዚህም ከላይ የጠቀስናቸው ሁለቱ የጁል ፕሩሾንና6 የማንፍሬድ ክሮፕ ሰነዶችና ከዛሬዋ አትሮንሰ ማርያም7 በ1999 ዓ.ም. የአገኘናቸው የታሪከ ነገሥት ቅጂዎችን ያካትታል።

Customers reviews

Frequently Asked Questions about the Book

All books in our catalog are Original.
The book is written in Amárico .
The binding of this edition is Paperback.

Questions and Answers about the Book

Do you have a question about the book? Login to be able to add your own question.

Opinions about Bookdelivery

More customer reviews